ሰላም ኤጀንት ልጅ ሚኪ እባላለሁ
ፖፖ ላይቭ ላይ መስራት ከጀመርኩ 1 አመት ሆኖኛል። በዚህም በወር ከ 10,000- 15,000 ብር በላይ እያገኘሁ ነው
ፖፖ ላይቭ ላይ መስራት ከጀመርኩ 1 አመት ሆኖኛል። በዚህም በወር ከ 10,000- 15,000 ብር በላይ እያገኘሁ ነው
በነገራችን ላይ እዚ ዌብሳይት ላይ ስራ ስንሰራ ምንም አይነት የትምህርት ደረጃ አለመጠየቁ, በተመቸን ሰአት ሰአታችንን አመቻችተን መስራት መቻላችን, በራሳችን በምንችለው ቋንቋ መነጋገር መቻላችን እና ከተለያየ አለም ሀገራት ጋር ካሉ ሰዎች ጋር እንድንተዋወቅ እድሉን የሚከፍትልን ስለሆነ ስራውን ወደን እንድንሰራው ያደርገናል" አሁን ቀጥታ ወደ አከፋፈቱ እንሂድ
ቀጥታ ከፕለይስቶር ላይ ማውረድ የሚቻል ቢሆንም ተመራጩ መንገድ ግን በሊንክ መክፈት ስለሆነ ከስር ያስቀመጥኩትን ሊንክ በመንካት ዳውንሎድ ያድርጉት⬇️
በሊንኩ ዳውሎድ ካደረጋችሁ በሀላ በምን መክፈት እንደምትፈልጉ አማራጭ ያሳያችኳል። ለናንተ ተስማሚ የሆውን መንገድ መርጣችሁ መክፈት።
ይሄኛው በትክክል የፖፖ ላይቭ አካውንት መክፈታችሁን የሚያረጋግጥ ገፅ ነው። ከዚ በመቀጠል የዚ ዌብሳይት ዋነኛ ወደሆነው የሴቲንጉ ቦታ እንገባለን። ይሄም የሞባይሉ የታችኛው ቦታ ላይ ከሚታዮት ውስጥ 5ተኛ ላይ ያለውን አምፖል ምልክት እንነካለን፡፡ 💡
ልክ ይሄ ሲመጣልን "Auth" በመንካት መጀመሪያ ፎቷችንን እና የፊት አሻራ እንሰጣለን። እዚ ጋር የምትታይ አሻንጉሊት አለች እሷ የምታደርገውን ደግመን ማድረግ ነው። ፊታችንን የሚከልል ነገ ሊኖር አይገባም አሻራ ስንሰጥ። ምሳሌ ኢጃብ መነፅር....
ቁጥር 4 ላይ ያለው ፎቶ ላይ ከሚታዮት ውስጥ "My Agency" የሚለውን ስትነኩ ይሄ ይመጣል። በመቀጠልም "Please enter agent's ID" የሚለውን ነክታችሁ "45467966 " አስገብታችሁ "ልጅ ሚኪ" የሚል ስም ከመጣ ከስር "Please enter agent's ID" ስትነኩ "confirm" የሚለውን እንነካለን በመጨረሻም ሰርተፍኬት ያሳያናል።
ይሄንን ቴንፕሌት እኛ እንድናስተካክልሎት የሚፈልጉ ከሆነ, ከእርሶ የሚጠበቀው ስምዎትን, ፎቶዎትን እና የተለያዮ ሶሻል ሚዲያ ሊንኮቾትን ብቻ ነው ። ከታች ባለው ቴሌግራም አካውንት ገብተው ያናግሩን
Contact Us on Telegramፍቃድ የመስጠት መብት ያላትWinshet Taye/ወይንሸት ታዬ.
ያለ ፍቃድ ዳግም መሸጥ ወይም ማከፋፈል በጥብቅ የተከለከለ ነው።
በትክክለኛው መንገድ ቴንፕሌቱን ለማስተካከልም ይሁን ወይንም ሌላ እባክዎን እዚህ ጋር ባለው ቴሌግራም አካውንት ሊያወሩኝ ይችላሉ። .
Contact on Telegram